Does the Tigray army exist? If so, how relevant is its influence on regional politics? The situation is dire-let alone a defunct army, the region itself struggles to sustain its people. Many are displaced, famine is recurring, and the area remains heavily dependent on federal support and foreign aid. It's a bizarre and tragic scenario. After all the destruction caused by the conflict, instead of focusing on healing wounds and rebuilding, fighting for power only exacerbates the suffering of the people. Enough is enough-it's time to come to your senses and prioritize the well-being of the people of Tigray.
yereb selamun amtaln yereb
ኣይ ትግራይ ዓደይ ናይ ትግራይ መናእሰይ መስዋእቲ ነዚ ድዩ ነይሩ ኣህህህህህህ
Getachew Reda is the only one who doesn't have a hand in the game.
ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልን
❤❤❤❤❤❤
ኑ ደምሩኝ
ትግራዋይ ራሱ በራሱ ኣይጣላም። ይህ የኣማራ ሙኖች ብቻ ነው
ጀዝባ 🤮
እንደ ሱዳን ብቻ እንዳይሆኑ ? ይህ ተግባር የTDF እና የባሕላዊ ጀነራል ታሪክ የሚያበላሽ ነው
ሰው የዘራውን ያጭዳል ሀገራችንን ሲዖል አድርገዋት ........¿¿¿¿
ትክክል
ትግራይ ሀገር ነው ወይ ክልል ?
በኢትዮጵያውያን ላይ ያመጡት መከራ እራሳቸውንም በጎሳ በጎጥ በአውራጃ በወረዳ በቀበሌ እያቦደነ ሊያፋጃቸው ነው:: የጠመቁትን መርዝ እያጣጣሙ ነው 😂😂😂
እንዋጋ እንዋጋ በለው ውግያውማ አይቀርም ውግያው ከተነሳ ህውሀት ብቻ ሳይሆን ትግራይና ሻብያም ዋጋ ይከፍላሉ
ምነው ቅዘን በቅዘን ሆናቹህሳ የፈራችሁት መጣባቹህ ኣይደል 😂😂😂😂😂
Mokrew tayataleh be 8wer adelem mtekoyew 8 sec atkognem
ትግራይ ሙሉ ለሙሉ እንደ ሱዳን መሆን አለበት የሀገር ካንሠሮች😂😂
ባለ ቀሚሱ ምድረ ኣሸባሪ😂😂
ያለቁት ወታደሮችን ነው ተምታሳየን
Always there are two things accusing each other in the North.
የጌች ካንሰር ሁነታ የት ደረሰ ???
ጄኔራሉ መች ነበሩና እሱ እሚመራው የፀጥታ ቢሮ ዕኮነው ክልሉን ሲመሰውና ግምት ስራውን ዕንዳይሰራ ሲረግ ጄኔራሉ ለተንዛዛ መግለጫ ብቻ በtv ይቀርቡ ነበር!
የትግራይ ህዝብ እነዝ ደም የምጠጡ እበቦች በተሪክ እረፍት ለይሰጡዋቻው እንቅልፍ እያጡ ናው
Abcd
እዛው ትግራይ አገራቸው እና የት ይሒዱ በሻሻ ወይስ መርሳ?
By the way ,,, ኣሁንም ወደ ሀገር መንገዳችነኘ ነው ። እቺ ትራሽ ሀገር ገደል ትግባ
ከቀድሞ የትግራይ ሁኔታ የአሁኑን የትግራይ ሁኔታ የፈጠረው በአረጀና በፈጀ የፖለቲካ ስርዓት ውስጥ እየዳከረ የሚገኘው ስልጣን ከነወዲያ እያለ እኔ ያልመራሁት ትግራዋይ በሌላ ወጣት እና ለአዲሱ ትውልድ በክብር ከማስረከብ ይልቅ እንደ ዙምባቡዌው ፕሬዚዳንት እስከ እለተ ሞቴ ካልመራሁኝ የሚለው የነደብረፂዮን ቡድን እራስ ወዳድ እና ትግራይ አሁን ላለችበት ችግር ዋንኛውና ተጠያቂው ስብስብ መሆኑ ግልፅ ነው ። ጀነራል ታደሰ ወረደ የክልሉ የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊ ሆነህ ስትሾም ተጠሪነትህ ለክልሉ ጊዚያዊ ፕሬዘደንቱ እንጂ በጎን ለተቀመጠ አንድ ፖርቲ አገልጋይ ልትሆንም ልትወግንም አትችልም ። መወገን ከፈለክ የተሰጠህን ስልጣን ማስረከብ ነው ። ካለበለዚያ የክልሉን ከፍተኛ አመራሮች እና የህዝቡን ደህንነት የመበቅ የማስጠበቅ ግዴታ አለብህ ። ይሄ ገለልተኛ ነኝ እና ምንም ቢያጠፉ ምንም ዓይነት እርምጃ አለውስድም ማለት በህግ ያስጠይቃል ። እነ ደብረፂዮን በስልጣን ላይ ስልጣን ሹመት እየሰጡ የጊዚያዊ ፕሬዘደንቱን የከተማ ከንቲባዎችን ፣ የዞን እና የወረዳ አስተዳደራትን ስራ እንዳይሰሩ እያደረጉ ምን ዓይነት ፀጥታ ነው የምታስከብረው ጀነራል ታደሰ ወረደ ? ይህንን ተግባር የፈፀሙት በዲሞክራሲ መንገድ በትግራይ ፖርቲ መስርተው የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች ቢሆኑ ኖሮ ምን ሊፈጠር እንደሚችል መገመት አያደግትም ። ያም ሆነ ይህ ለዲሞክራሲ እና ለህዝብ ስል ታግያለሁ ከሚል ድርጅት እንደዚህ ዓይነት አሳፋሪ ተግባር መጠበቅ በጣም ይከብዳል ። በሌላ በኩል ጀነራል ታደሰ ወረደ አትፍራ ለእውነት ለዲሞክራሲ ለህዝብ ኑር እንጂ ዳር ቆመህ ወደሚያጋድለው አቅጣጫ ለመታጠፍ ስትል የህዝቡን ደህንነት ገደል አትክተት ፖርቲ ፖርቲ ነው አንተ ደግሞ እንደ ወርቅ ተፈትነህ የመጣህ እጅግ ልምድ ያለህ ጀነራል ሆነህ ሳለ ይችን ትንሿን ነገር ለመወሰን መቸገርህ ትዝብት ውስጥ ይከትሀል ። በዚህ ምክንያት ለሚፈጠሩ የደህንነት ችግሮች ሁሉ ቀድመህ የምትጠየቀው አንተ ነህ ስለዚህ የተሰጠህን ሀላፊነት ተወጣ በጊዜ የሰው ነብስ ሳይጠፋ ።
Ahunm wede tigray meto lemanmberkek myasb kale ymekurew
እነዚህ ህወሀቶች ለትግራይ ህዝብም ለአገርም ካንሰር ሆኑብን ከልዩነት ውጭ ህብረት ኣያቁም ጎጠኝነት ዘራፊነት ለኣገር ለትውልድ ማያስቡ ወጣት ካዩ ጦርነት ይታይባቸዋል አረ ፈጣሪ ገላግለን ከነዚ ዘረኞች
Does the Tigray army exist? If so, how relevant is its influence on regional politics? The situation is dire-let alone a defunct army, the region itself struggles to sustain its people. Many are displaced, famine is recurring, and the area remains heavily dependent on federal support and foreign aid. It's a bizarre and tragic scenario. After all the destruction caused by the conflict, instead of focusing on healing wounds and rebuilding, fighting for power only exacerbates the suffering of the people. Enough is enough-it's time to come to your senses and prioritize the well-being of the people of Tigray.
ሲገዳዳሉ ብቻ ነው የምናምናቸው!!!
Tgraway ethiopiawi meseleh mhaym
ትግራይ ሃገር መሆንዋ የማይቀር ይመስላል ።
Yanem alihonam kantu galtu
Mhaym galla@@AhmedRahmeto-p7d
ጠበቦች ህዝቡን ድንጋይ ይቀልባሉ በንዳ አእምሮ የሌልው አረውት ነው
ምን እያወራህ ነው ከብርሃኑ ጋ ሆኖ ሲፈርም ማነው ታደሰ አይደለም እንዴ😊😊😊
no more Ethiopia 🙄🙄🙄
Ethiopia or death
assumption assumption assumption
ዉሸት አላተጣሉም ! አሻጥር ነው!!
ሊሆን ይችላል